20% discount from ghion real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 105,000.00 ETB

Description

#20%_ልዩ_ቅናሽ_ለ10ቤቶች_ብቻ
ከጊዮን ሆምስ ሪል እስቴት (Ghion gas plc)
የተናጥል ካርታ ያላቸው
95% እና 80% ግንባታቸው የተጠናቀቁ ቤቶች፣ እዲሁም
አዲስ Block(20% የተገነባ)

ከ10 % ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

መሃል ከተማ ወሎ ሰፈር 20,000 ካሬ ላይ ያረፈ compound በከፍተኛ ጥራት እና በልዩ ዲዛይን የተገነቡ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን በሽያጭ ላይ እንገኛለን ::

ባለ 1 መኝታ=94 ካሬ
ባለ 2 መኝታ =144ካሬ, 145ካሬ  እና 169 ካሬ
ባለ 3 መኝታ= 150ካሬ, 201ካሬ,  እና 209 ካሬ
ባለ 4 መኝታ= 214ካሬ እና 216 ካሬ


️ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠቢያ/Maids room with Bathroom
️ የላውንደሪ ክፍል/Laundary room
️ ሁለት ቆንጆ እይታ ያላቸው በረንዳዎች/Balcony
️ በቂ የመኪና ማቆሚያ/Basement and surface parking
በCompound ዉስጥ የሚገኙ የጋራ መገልገያወች
የከርሰ ምድር ውሃ/Drilled water
የቆሻሻ ማስወገጃ/Garbege chute
መዋኛ ገንዳ/Swimming pool
የልጆች መጫወቻ/Entertainments
ዘመናዊ ሊፍቶች/High speed elevator
አረንጉአዴ ስፍራ/Green Areas
  የስፖርት ቦታወች (ጅም,ስፓ)/Gym,Spa and other facilities
ሞልና ሱፐር ማርኬት/Market

️ 0945****** Show phone
️ 0997****** Show phone


#ghionrealestate #ghionhomes #RealEstateInEthiopia #propertyinaddis
#Apartment
#realestate #holiday #realestateinvesting #propertyinvestment #safestasset #financialsecurity #reale
Show Contact