100% የተጠናቀቀ እና የተናጥል ካርታ ያላቸው በሲኤምሲ for rent price in Ethiopia

Price : 8,000,000.00 ETB

Description

ሙሉ ለሙሉ ያለቁ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በሲኤምሲ አፍሪካ ኮንቨንሽን ሴንተር ፊት ለፊት
በፍሎር 3 ቤቶች ብቻ
50% ቅድመ ክፍያ በካሬ 110000 ብር
  ለዲያስፖራ እና ለNGO ሰራተኞች 50% የባንክ ብድር አመቻችተናል
️Two bedroom+Store/ባለ 2 መኝታ 125 ካሬ
️ Three bedrooms+maid    room/ ባለ 3መኝታ
     149 ካሬ
️ 4 bedrooms/ባለ 4 መኝታ
      271 ካሬ
   Amenities /የጋራ መጠቀሚያ
/ የከርሰምድር ዉሃ/ground water
Ground parking /በቂ የመኪና    ማቆሚያ
24/7 non stop Electric & water supply
Gym
Garbage chute system
Wide meeting Hall
+251****** Show phone
Show Contact