Gerji apartment for sale price in Ethiopia

Price : 95,000.00 ETB

Description

'ገርጅ ኢምፔሪያል'
ይህ ከእስካሁኖቹ ሳይቶች እጅግ የተለየ አማራጭ ነው (All about location &Quality Matters)
በማስታወቂያ ዋጋ ከታላቅ ቅናሽ ጋር ባለ (2 እና 3 መኝታ) አፓርታማዎችን በይፋ ለሽያጭ አቅርበናል።

️ዋጋ በካሬ=95,000ብር(Semifinished)
ቅድሚያ ክፍያ=25% ብቻ!
~የቤቶቹ ስፋት:-
ባለ 2 መኝታ ቤት:
129.5ካሬ =12,302,500ብር
25%=3,075,625ብር ብቻ!
116.5ካሬ=11,065,500ብር
25%=2,766,875ብር ብቻ!
114.5ካሬ=10,877,500ብር
25%=2,719,375ብር ብቻ!
(ባለ 3 መኝታ ቤት + የሰራተኛ ክፍል)
170ካሬ= 16,150,000ብር
ቅድሚያ ክፍያ: 25%= 4,037,500ብር ብቻ!
173.5ካሬ=16,482,500ብር
25%=4,108,750ብር ብቻ!
210ካሬ=19,950,000ብር
25%=4,987,500ብር ብቻ!
️ቅድሚያ ከ(45%-100%) ሲከፍሉ ደግሞ ከ(5%-15%) ከጠቅላላ ዋጋው ላይ ቅናሽ እናደርጋለን።
️ቀሪ ክፍያዎችስ ካሉን ደግሞ: በ 6ዙር ክፍያ በግንባታ ሂደት: በአማካኝ ከ(ከ3_4)ወራት ልዩነት(gap) ቀስ እያሉ ከፍለው ያጠናቅቃሉ።

️የህንፃው ልዩ አገልግሎቶች(Building Aminities):
24ሰዓት የማይቋረጥ የከርሰምድር ውኃ
ከምድር በታች -3 ወለል የመኪና ማቆሚያ
2 ሊፍቶች ከነ ተጠባባቂ ጀነሬተር ጋር
አንድ ሙሉ ወለል እጅግ ዘመናዊ ጂም እና ስፓ
ሙሉ አዲስ አበባን የሚያሳይ (17ኛፎቅ) ላይ እስከ 500ካሬ የሚሆን የጋራ ቴ
Show Contact