ጋዜቦ አደባባይ for sale & price in Ethiopia

Price : 19,800,000.00 ETB

Description

የ ባንክ ብድር የተመቻቸለት ቤት በመሀል ከተማ ላይ
ከጋዜቦ አደባባይ ወደ አፍሪካ ህብረት ዲፕሎማት
ግንባታው 95% የደረሰ 5B+G+20 ለመኖሪያ ብቻ የሚያገለግል

የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸው
በካሬ 110 ሺ

ባለ 3 መኝታ ቤት - 166፣ 170፣ 180፣ 190
ባለ 2 መኝታ ቤት - 139 ካሬ ሜትር
ለሁሉም ቤቶቻችን ፓርኪንግ አላቸው

️የጋራ መገልገያዎች
️2 ሊፍት
️ ጋርቤጅ ሹተር
️የከርሰ ምድር ውሃ
️ ጅምናዚየም
️ተጠባባቂ ጀነሬተር እና የተንጣለለ ቴራስ

ቅድሚያ ክፍያ = 30%

️50/50% የባንክ ብድር
My choice RealEstate (የቾይዝ ውሀ እህት ኩባንያ)
ለበለጠ መረጃ ️ 09 2****** Show phone /09 5****** Show phone
Show Contact