kavod Car Mall (Megenaga ) price in Ethiopia

Price : 300,000.00 ETB

Description

መገናኛ  እስራኤል ኤንባሲ ፊት ለፊት

3B+G+6
# 3ኛ ሰሚ ቤዝመንት
ለ ባስ እና ታክሲ ተርሚናል አገልግሎት የሚውል ነዉ
66 ታክሲ 25 ባስ ማስተናገድ ይችላል

#2ኛ ሰሚ  ቤዝመንት የወረዳ ቢሮ ነው ሚሆነው
#1ኛ ቤዝመንት 400 በላይ መኪና ማቆሚያ ይኖራል
108 የመኪና ባትሪ ቻርጅ ይኖራል
ግራዉንድ ላይ 5 መግቢያ ይኖረዋል
18 የመኪና ሾው ርኡም ይኖራል 6 መኪናዎችን የሚይዝ
5 ካፌ
64 ሱቆች
3 የመኪና ሊፍት
15 ልፍቶች አና 5 ደረጃ 2 የአደጋ ግዜ መዉጫዎች 6 አሳንሰር ይኖረዋል

1ኛ ፎቅ አና 2 ኛ ፎቅ
21 የመኪና ሾው ርኡም
70 ሱቆች 2 ካፌ
3ኛ ፎቅ
409 ሱቆች
2 ካፌ
151 display area
, 4ኛ ፎቅ ለፍይናንስ አገልግሎት የሚዉሉ ሲሆኑ
107 ሱቆች  አና 1 ካፌ ይኖራል
5ኛ ፎቅ
411 ሱቆች
2 ካፌ
6ኛ ፎቅ
ትላልቅ ሱቆች ይኖራሉ ከ 67-234 ካሬ የሆኑ
47ሱቆች
10 gamezone
19 disply area
Teras ይኖራል የልጆች መጫወቻ
አና ትላልቅ ሬስቱራንት ይኖራሉ

Ground and 1st floor በ ካሬ 350,000
ከ 2nd- 6th 300,000
ለበለጠ መረጃ +251****** Show phone - +251****** Show phone
Show Contact