luxury compound apartment for sale in Addis abeba bole welosefer price in Ethiopia

Price : 14,100,000.00 ETB

Description

093 ****** Show phoneየግዬን ጋዝ 8ተኛ እህት ኩባንያ የሆነው ግዬን ሆምስ በመሀል ቦሌ ወሎ ሰፊር በ20ሺ ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ መኖሪ መንደርን እየገነባን እንገኛለንግንባታቸው 90% የደረሱ እና በ6 ወር ጊዜ ውስጥ የሚረከቢዋቸው እንዲሁም በአጭር ጊዜ ግንባታቸው 80% የተገነቡ በተጨማሪም በ3 ዓመት ቀስ ብለው ከፍለው የሚጨርሱዋቸው ቅንጡ አፓርትመንቶችን ከባለ 1መኝታ ጀምሮ እስከ ባለ 4መኝታ በተለያዩ ካሬ አማራጭ በሽያጭ ላይ እንገኛለን50% ባንክ አማራጭ የተመቻቸላቸው ቤቶችን በ10% እና 20% ቅድመ ክፍያ ከምቹ አከፋፈል ጋርበውስጡም ኦሎምፒክ ስታንዳርድ መዋኛ ገንዳ፣የባስኬት ቦል ሜዳ፣ኢን ዶር እና አውት ዶር ኘሌይ ግራውንድ፣ዘመናዊ ጂም እና ስፓ፣መሯጫ ትራክ፣የከርሰ ምድር ውሀ.....የተሟላለት ውብ የመኖሪያ መንደር ነውለተወሰኑ ቤቶችም የመጭው የትንሳኤ በዓልን በማስመልከት እስከ 20% ታላቅ ቅናሽ አድርገናል ፊጥነው በመምጣት የዚህ ታላቅ እድል ተጠቃሚ ይሁኑለበለጠ መረጃ 093 ****** Show phone ይደውሉልን
Show Contact