እንቁላል ፋብሪካ በካሬ 59ሺ ብር for sale & price in Ethiopia

Price : 350,000.00 ETB

Description

ፒያሳ እንቁላል ፋብሪካ
3.5 ሚሊየን ብር አጠቃላይክፍያ ጀምሮ


️ G + 17 + terrace
ከባለ 1 እስከ ባለ ሶስት መኝታ
59,000 ብር በካሬ
10% ቅድመ ክፍያ
️ በ 3 አመት ማስረከቢያ ጊዜ
ግንባታ ላይ ያለ
6 ቤት በወለል

የካሬ አማራጮች
59 ካሬ
66 ካሬ
103 ካሬ
150 ካሬ
157 ካሬ
172 ካሬ

በውስጡ የያዛቸው መገልገያዎች

የተንጣለለ ሰፊ ቴራስ

አውቶማቲክ ጀኔሬተር

የከርሰ ምድር ውሀ

የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር ቦታ. (Electric car charger )

የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራ (Gym)

የደህንነት መጠበቂያ ካሜራ (Security camera)

ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን አዳራሽ (Hall For Various Events)

ማእከላዊ የቴሌቭዥን አንቴና እና የሞገድ መቀቢያ ሰሀን (Master antenna TV system)

የእሳት አደጋ መከላከያ (Fire hose cabinets &firefighting system

️0913****** Show phone
Show Contact