ሳር ቤት ላይ እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ for sale & price in Ethiopia

Price : 1,200,000.00 ETB Fixed

Description

የት መኖር ይፈልጋሉ?
️ፒያሳ
️ሳርቤት ወይስ ሰሜን ማዘጋጃ ? ሁሉም እኛ ጋር አሉ።

በጥራት ከፍጥነት ጋር ያጣመረውን  አኮያ ፕሮፐርቲስ

⭐️ሰሜን መዘጋጃ ሳሬም ኢንተርናሽናል ሆቴል አጠገብ
⭐️በሳርቤት ካናዳ ኢምባሲ  እንዲሁም
⭐️ፒያሳ ሞናርክ ሆቴል አጠገብ

ባለ 1 መኝታ 81ካሬ,96ካሬ ,101 ካሬ
ባለ 2መኝታ 110ካሬ,116ካሬ, 159ካሬ
ባለ 3 መኝታ 130ካሬ, 143 ካሬ, 176ካሬ
ባለ 4 መኝታ 211 ካሬ

ቅድመ ክፍያው  =10%
ከ3%-25% ልዩ ቅናሽ ጋር

የጋራ መገልገያዎች
መዋኛ ገንዳ
የቴኒስ ኮርት
አረንጓዴ ፓርክ ቦታ ለልጆች
ሬስቶራንት ፣ coffee shop
ውብ እይታ ያላቸው በረንዳዎች
የከርሰምድር ውሃ
ደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
24/7 ዝግጁ የሆኑ ሁለት 400 MKVA ጀነሬተር
ሲሲ ቲቪ ካሜራ እና ሌሎችም ተጨማሪ አገልግሎቶች ያሉት

ለተጨማሪ መረጃ 0929****** Show phone ይደውሉልን ።
Show Contact