visco real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 14,076,000.00 ETB

Description

️ ቪስኮ ሪልስቴት በአሁኑ ወቅት በጥንቃቄ የተመረጡ እና በከተማው እምብርት ላይ በሚገኙ ሳይቶች ላይ ሪልስቴቶችን እየገነባ ይገኛል ፤

️ ዲፕሎማቶች ፣ታዋቂ ሰዎች እና የውጭ ዜጎች ለመኖሪያነት የሚመርጡት፣ ግርግር ባልበዛበት ቦታ የሚገኙ፤

🟠 ቦሌ ደምበል

ሁሉም ባለ 3 መኝታ (በተጨማሪነት የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ያላቸው)
በወለል 3 ቤቶች ብቻ የሚገኙበት
ቤቶችን እንደምርጫዎ የሚያገኙበት (Type A ፣Type B፣ እና Type C.)

የካሬ አማራጭ
🟢 153 ካሬ

🟢 167 ካሬ
         
Dawn payment 25%

️ Full Finished

  (4,161,600 ብር discount ያለው)
🟠 Total price
        16,646,400 ብር ያለቀ አፓርትመንት

️ Semi Finished

    (3,519,000 ብር discount ያለው)

🟠 Total price
        14,076,000 br

️ ካርታ ያለው
2B ፓርኪንግ
️ሰፊ ቴራስ እና መሰብሰቢያ አዳራሽ
አስተማማኝ የኤሌክትሪክ ኃይል እና የውሃ አቅርቦት
️ስታንድ ባይ ጀነሬተር ያለው
ከርሰ ምድር ውሃ
2 ሰፋፊ ሊፍቶች
🧯የጥበቃ ካሜራ እና የእሳት አደጋ መከላከል ሥርአት የተዘረጋለትሁሉም ክፍሎች ባልከኒ ያላቸው እና የተፈጥሮ ብርሀን የሚያገኙ ናቸው ###

ለበለጠ መረጃ
0931****** Show phone


Show Contact