Tvዎን smart & ኳስ ለማየት for sale & price in Ethiopia

Price : 4,500.00 ETB

Description

TVዎ Smart ለማረግ

Smart Android BOX በብዙ ሰው ተወዳጅነትን ያገኘ እቃ ነው በጣም ይወዱታል በጣም ያመሰግኑናል

ጥቅሙን ሲያነቢ

በአዲሱ አመት በቅናሽ ዋጋ 25% ቅናሽ የተደረገበት ፈጥነው ይዘዙን ይግዙ
የትኛውንም ቲቪ ስማርት ያረጋል
16GB/2GB STORAGE አለው
ANDROID VERSION 12 ነው
ሙሉ መለዋወጫ አለው።
️ TVዎ 4K/HD ከሆነ የቪዲዮ፡ ማሳያን 4K/HD የቪዲዮ ምስል ያወጣል

የኳስ ቻናል App በነፃ የሚሳይ ጭነን በነፃ ማየት ይችላሉ (biruk) 

የፈለጉትን የኳስ Application ጭነው ማየት ይችላሉ (biruk) 


Kids የልጆች ቻናሌ አለም ላይ ያሉትን ጭነን እስጦታለን(biruk) 


የፊልም ቻናል የፈለጉትን ጭነው ማየት ይችላሉ እኛም የተጫነበትን ነው የምንሰጦት
(biruk) 

በበለጠ ፍጥነት ፈጣን የቪዲዮ እይታ ለማግኘት አገልግሎቱን ይሰጠናል ::

ከኛ ሲገዙ እንደ Xender አይነት App ተጭኖበት ከስልክ ወደ Tv ከTv ወደ ስልክ መላላክ ያስችላል (biruk) 

ከኛ ሲገዙ አለም ላይ ያሉ ቻናል የሚያሳይ በነፃ Application የተጫነበት ያገኛሉ (biruk) 

ከኛ ሲገዙ በነፃ የኳስ ቻናል የሚያሳይ App እንጭንሎታለን (biruk) 

.OTA Update:- Smart Box ከጊዜው Update እያረጉ ማስቀጠል ይችላሉ (biruk)

. DSTV Stream App መቀበል ይችላል ይቀበላል(biruk)

ያለ ዲሽ ያለ ገመድ Dstv መመልከት ይቻላል (biruk)

የኳስ ቻናል App ጭነው በነፃ ማየት በጣም አሪፍ እቃ ነው ለኳስ አብሶ (biruk)

10. ለደህንነት ካሜራ ምርጥ Connected
Show Contact