መሀል ፒያሳ የንግድ ሱቆችን በ 3.6ሚሊዮን ብር እየሸጥን ነው for sale & price in Ethiopia

Price : 3,600,000.00 ETB

  • Posted
    3 months ago

Description

የህልምዎን ቤት እና የንግድ ማዕከል በመሀል አዲስአበባ ውስጥ እንዲኖሮት ይፈልጋሉ?

እንግዲያውስ ከቴምር ሪልስቴት መልካም ዜና አለን ከ7 በላይ ሳይቶችን በታማኝነት ሰርተን አስረክበን አሁንም አሁንም በድጋሜ
ፓያሳ ላይ G+5 ቅንጡ የገበያ ማዕከል ሽያጭ ጨርሰን የመጨረሻው 5 ሱቅ ብቻ ነው የቀረን

3.6ሚሊዮን ቅድመክፍያ1.2ሚ 3ተኛ
4ሚሊዮ ቅድመክፍያ1.5ሚ 2ተኛ
4.7ሚሊዮን ቅድመክፍያ 2 ሚሊዮን 1ኛ
5.9ሚሊዮን ቅድመ ክፍያ 2.8 ሚሊዮን ግራውንድ በውስጥ በኩል

አፓርትመንቶችን
በሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ጎን
በተክለሃይማኖት ሆስፒታል ፊት ለፊት
እና በአያት እና አያት ፈረስ ቤት
በ10% ቅድመ ክፍያ ለሽያጭ አቅርበናል

* ቀሪውን 90% ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት
* 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 25% ቅናሽ አዘጋጅተናል
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ

09-2****** Show phone
Show Contact