የተለያዪ ለንግድ የሚገለግሉ ሱቆችን እየሸጥን ነው price in Ethiopia

Price : 2,800,000.00 ETB

Description

ዘመናዊና ቅንጡ  የንግድ ሱቆችን በከተማችን ቁልፍ ቦታዎች እየገነባ የሚገኘው kavod commercial

6  ኪሎ አፍንጮ በር ላይ እጅግ ዘመናዊ የንግድ ሞል ይዞላችሁ መቷል
ቀድመው ለሚመጡ ታላቅ ቅናሽ ተዘጋጅቷል

ዘመናዊ ዲዛይን
ከ 9 ካሬ  እሰከ 236 ካሬ  አማራጭ ያሉት
ከ 2.8 ሚሊዮን ብር ጀምሮ
ከ ግራውንድ እስከ 7ኛ ፎቅ
ተጨማሪ  ያሉን ሳይቶች
-መገናኛ
-ሽሮሜዳ
- ካሳችስ
ቅድመ ክፍያ 30% ብቻ
ከ 2-3 ዓመት የሚከፈል 50% ከወለድ ነፃ የብድር አገልግሎት
- በ9ወር የሚረከቡ  ሱቆች   ናቸው
Show Contact