የልብስ ማስጫ for sale & price in Ethiopia

Price : 5,000.00 ETB

  • Posted
    3 weeks ago
  • Condition
    New

Description

የልብስ ማስጫ በቤት ውስጥም ሆነ ከቤት ውጭ ልብሶችን ለማድረቅ እና ለመስቀል ተመራጭ የሆነ

ለበጋ: ለክረምት የሚሆን የልብስ ማስጫ
ለኮንዶሚኒየም እና ለ አፓርታማ ተመራጭ
ጠባብ ቤት ላለው ሰው ገላጋይ እቃ
እስከ 40 ኪሎ ድረስ መሸከም የሚችል
ለአጠቃቀም በጣም ቀላል በቀላሉ የሚገጣጠም የሚነቃቀል ህይወትዎን ቀለል የሚያረግ ማስጫ ቦታ የማይዝ ለጠባብ ቦታ የሚሆን የተለያዮ ልብሶችን ለማስጣት የሚጠቅም
አለ 0923****** Show phone ያሉበት እናደርሳለን
5000birr
በ ነፃ ያላቹበት እናደርሳለን
Show Contact