Real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 1.00 ETB

Description

🧭 በመሃል አዲስ አበባ (ፍሬንድሺፕ ፓርክ አጠገብ) አሁኑኑ እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ!!!

ግንባታቸው ከ80% በላይ የተጠናቀቁና ህይወትዎን ቀለል የሚያደርጉ ውብ አፓርትመንቶችን ከባለ 1 እስከ 4 መኝታ በተለያዩ የካሬ አማራጮች

አሚባራ ፕሮፐርቲስ በውስጡ የያዛቸው የጋራ መገልገያዎች

በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነ የቤት ውስጥ የበረዶ ላይ መንሸራተቻ
አረንጓዴ ስፍራ
2 የመዋኛ ገንዳዎች
2 የሜዳ ቴንሰ መጫወቻ
2 የባስኬትቦል ሜዳ
የእግር ኳስ መጫወጫ ሜዳ
የተለያዩ ፕሮግራሞችን ማስተናገድ የሚያስችል ስፍራ
የስፖርት ማዘውተሪያ
ስፓ
እስትሬቸር ማስገባት የሚስችሉ ሰፋፊ ሊፍቶች የተገጠሙላቸው

እነዚህን ሁሉ አገልግሎቶች በአንድ ላይ የሚያገኙት እኛ ጋር ሲመጡ ብቻ ነው።

ለበለጠ መረጃ :-09 4****** Show phone
Show Contact