visco real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 110,000.00 ETB

Description

️ ቪስኮ ሪልስቴት  በአሁኑ ወቅት  በጥንቃቄ የተመረጡ እና በከተማው እምብርት ላይ በሚገኙ ሳይቶች ላይ  ሪልስቴቶችን እየገነባ ይገኛል ፤
️  ዲፕሎማቶች ፣ታዋቂ ሰዎች እና   የውጭ ዜጎች ለመኖሪያነት የሚመርጡት፣ ግርግር ባልበዛበት ቦታ የሚገኙ፤
🟠 ቦሌ መሰቀል ፍላወር
        ሁሉም ባለ 1 መኝታ (በተጨማሪነት የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ያላቸው)
     በወለል 4 ቤቶች ብቻ የሚገኙበት
     ቤቶችን እንደምርጫዎ     የሚያገኙበት
  የካሬ አማራጭ
                 🟢 55ካሬ
        
Dawn payment 10%
🟠 Total price 6,000,000
  
    ️  ካርታ ያለው
    2B ፓርኪንግ 
    ️ሰፊ ቴራስ እና መሰብሰቢያ አዳራሽ
    አስተማማኝ የኤሌክትሪክ ኃይል እና የውሃ አቅርቦት
    ️ስታንድ ባይ ጀነሬተር ያለው
    ከርሰ ምድር ውሃ
    2 ሰፋፊ ሊፍቶች
    🧯የጥበቃ ካሜራ እና የእሳት አደጋ መከላከል ሥርአት የተዘረጋለትሁሉም ክፍሎች ባልከኒ ያላቸው እና የተፈጥሮ ብርሀን የሚያገኙ ናቸው
ለበለጠ መረጃ
  0931****** Show phone
Show Contact