cmc apartment for sale price in Ethiopia

Price : 14,499,000.00 ETB

Description

የሚገኘው ሲኤምሲ ፊጋ ኖህ ሪልእስቴት የነገባው የመኖሪያ መንደር ውስጥ በሚገኝ G+4 ሆኖ በተሰራ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ባለው ህንፃ ውስጥ ነው። ቤቱ ያለበት ግቢ ሰፊ እንደመሆኑ መጠን በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ የልጆች መጫወቻ የመሳሰሉ አገልግሎቶችን በውስጡ ይዟል።ዶክመንት ዲጂታል ካርታ አለው።
Show Contact