ሱቆችን በ6ኪሎ price in Ethiopia

Price : 2,840,000.00 ETB

Description

ይህ መልእክት ሱቅ ተከራይታቹ ለምትሰሩ ነጋዴዎች እና ብራንች ለመክፈት የምታስብ ሰዎችን ይመለከታል 

በመሀል ከተማ  ለፒያሳ ለሰሜን ሆቴል ለሽሮሜዳ ለስድስት ኪሎ በቅርብ እርቀትላይ

አፍጮበር የሚገኘው ስጦታ የንግድ ማእከላችን ለሽያጭ አቅርበናል

ይህ ዘመናዊ የንግድ ማእከል 8 ወለል ያለው ሲሆን 6 ሊፍት 2 ደረጃ ያለው ይይዛል

የተለያዩ የካሬ አማራጮችን በውስጡ                   ያካተተ ነው

በ30% ቅድመ ክፍያ

የብድር አማራጭ50% ከፍለው ቀሪውን ያለምንም ወለድ 2-5 አመት የሚከፍሉት

እንዲሁም የተለያዩ የዲስካውት አማራጮች
           ️30% ሲከፈል 2.5% ቅናሽ
           ️50% ሲከፈል 12.5% ቅናሽ
           ️75% ሲከፈል 22.5% ቅናሽ
           ️100% ሲከፈል 27.5% ቅናሽ

የንግድ ሱቆን ከነ ገበያተኛው የሚያገኙበት            
       ዘመናዊ የንግድ መአከል ከ LUXADDIS PROPERTIES
0983****** Show phone
Show Contact