የቤተሰብ ጨዋታ (Family Game) for sale & price in Ethiopia

Price : 700.00 ETB

  • Posted
    3 months ago
  • Condition
    New

Description

‎ለክረምት ሞክሩት ትወዱታላችሁ
‎ሁላችንም ሊኖረን የሚገባ የቤተሰብ ጨዋታ ።
‎ጨዋታው አብሮነትን ለማሳደግ እንዲሁም ከቤተሰብ እና ከቅርብ ሰዎቻችን እንዲሁም ከልጆች ጋር ጥሩ ጊዜ ላማሳለፍ በእጅጉ የሚጠቅም ጨዋታ ። በተለይም ለልጆች እየተፎካከሩ በመጫወት ከስልክ እና ቴሌቪዥን በተጨማሪ እንደአማራጭ ይሆናል።

‎ስለጨዋታው ይበልጥ ለማወቅ እና ለማየትየቤተሰብ ጨዋታ (Family playing board)  TikTok  ላይ wesu TD በማለት search አድርጎ ማየት ይቻላል። ወይም በ  0942****** Show phone ላይ በመደወል መጠየቅ ይቻላል ።

‎ዝርዝር መግለጫ  ( Specification )
‎የአጨዋወት ማንዋል አለው
‎Size. ————-40cm x 20cm
‎Material.
‎Frame--------- pure Wood
‎Playing board--- laminated MDF
‎Dice --------------pure wood

‎Color.  ————Natural wood color
‎Nō of dice. ——- (8)
‎Delivery. ———— free
‎ማድረሻ_--------------- ነፃ
‎Made in. ———- Ethiopia, Addis Ababa
‎Product by. ——--wesutd ቀላል የፈጠራ ስራዎች
‎Product video. —--at TikTok.   wesu_TD

‎For more please call @ 0942****** Show phone

‎ትዕዛዝ ለማዘዝ መልእክት ሲልኩ ስልክ ቁጥርዎን ያስቀምጡልን

Show Contact