ሚረከቡት የተናጠል ካረታ ያላቸው ለሽያጭ አውጥተናል ካዛንቺስ ከፋትህ ሚኒስትር አጠገብ ዋና መንገድ ዳር for sale & price in Ethiopia

Price : 14,800,000.00 ETB

Description

ዓይን በሆነው ካዛንቺስ ባምቢስ ፊት ለፊት ሱቅ እና አፓርትመንት ሽያጭ በማስታወቅያ ዋጋ

ሚረከቡት የተናጠል ካረታ ያላቸው ለሽያጭ አውጥተናል

ከፋትህ ሚኒስትር አጠገብ ዋና መንገድ ዳርከ95% በላይ ግንባታው የተጠናቀቀ በ6 ወር

ለንግድ እና ለቢሮ የሚሆኑ
🆙 2 ቤዝመንት G+5
ከ35_109ካሬ
ቅድመ ክፍያ: 4,500,000 ብር ጀምሮ
ጠቅላላ ዋጋ : -
6,300,000ሚልዮን - 14ሚልዮን ብር

ከፍተኛ የሆነ የኪራይ ገቢ ያላቸው ሱቆች

ቅንጡ የመኖርያ አፓርትመንት ካዛንቺስ ፋትህ ሚኒስት አጠገብ
🆙 ከትራንስፖርት፣ ከሱፖር ማርኬት፣ ከትምህት ቤቶች፣ ከአየር መንገደ በ1 ሰአት እና ለሆስፒታሎች አጠገብ
ከ1መኝታ _3 መኝታ
ከ106_188ካሬ
ቅድመ ክፍያ: 50% (ከ 5000,000 ጀምሮ)
ከ 10% ታላቅ ቅናሽ
ማራኪ እይታ ከሳቢ ዲዛይን

ቅድመ ክፍያ 60% እና ከዛ በላይ ለሚከፍሉ 20% ቅናሽ አዘጋጅተናል
ይደውሉልን!
091 ****** Show phone
099 ****** Show phone
Show Contact