ኤሌክትሪክ ሞተር in Ethiopia

Price : 80,000.00 ETB

Description

ይህቺ የኤሌክትሪክ ሞተር ባትሪዋ 60 km የምታስኬድ ስትሆን ብዙም ያልሰራች እና በጣም እቅም ያላት ሞተር ናት. ያው ከመሸጫ ቤት በመውጣቷ used ትባል እንጂ ሁሉ ነገሯ አዲስ ነዉ. አዲሱን ለመግዛት አላስፈላጊ ወጪ ከሚያወጡ በused ስም ይህቺን በመግዛት ሁለታችንም ተጠቃሚ እንሁን.
Show Contact