compound apartment for sale price in Ethiopia

Price : 120,000.00 ETB

Description

አስገራሚ አፓርትመንት እና ቪላ ቤት በቦሌ ቡልቡላ
ሜትሮ ሪል እስቴት ቦሌ ቡልቡላ ከቦሌ አየር መንገድ በ5 ደቂቃ Drive የሚገኝ 60,000 ካሬ.ሜ ላይ ያረፈ መኖርያ መንደር ነው።

አፓርትመንቱ G+3 ሲሆን በወለል 1 ቤት ብቻ
ባለ 2 መኝታ 105 ካሬ
ዋጋው 12,600 ሚሊየን ነው
ቅድመ ክፍያው 30%
3.7ሚሊየን ብር

ባለ 3 መኝታ 123 ካሬ
ዋጋው 14.7ሚሊየን ነው
ቅድመ ክፍያው 30%
4.4 ሚሊየን ብር

የሚረከቡት በሙሉ ተጠናቀው (fully finished) ሲሆን ኪችን ካቢኔት እና ቁምሳጥን አያካትትም!
የክፍያ ግዜው 1 አመት ሲሆን
ማስረከቢያ ግዜ 1 አመት ነው።

G+1 ቪላ
367-400 ካሬ
አሁን መረከብ የሚችሉት
የሚረከቡት በልስን ደረጃ(semi-finished) ነው!
65 ሚሊየን(ድርድር አለው)

G+2 ከፈለጉ
352 ካሬ
42 ሚሊየን ብር
የሚረከቡት በሰሚ ፊኒሽድ ነው
የክፍያ ግዜ 6 ወር

‍️ግቢው ኮምፓውንድ ሲሆን መግቢያ እና መውጫ ቦታ ላይ የጥበቃ አገልግሎት ይሰጣል
ግቢው ኮምፓውንድ ሲሆን በተለይ ለልጆች እና ከፍ ያለ ፎቅ ለማይፈልጉ አመቺ ነው ።

ሜትሮ ሪልእስቴት ከ58 አመት በላይ የቆዩ እህት ድርጅቶች አካል ሲሆን ለምሳሌ፦ ይርጋ ሀይሌ፣ካንጋሮ ፎም እና ጫማ፣ ካፒታል ሲሚንቶ፣ 3F furniture ፣ ሜትሮ ጣሪያ ወዘተ... ናቸው።

️የቀሩን ቤቶች በጣም ውስን ስለሆኑ ቀድመው እዲጎበኙ እንጋብዛለን።
ለበለጠ መረጃ ️ 0928****** Show phone
Show Contact