Orginal 7STAR Double Hot Plate | ማብሰያ Oven & Cooker for sale & price in Ethiopia

Price : 1,750.00 ETB Negotiable

Description

​ 2000 ዋት ሀይል: ወጥም ሆነ ቡና በቅፅበት ያደርሳል! የማብሰያ ጊዜን ይቀንሳል።
​ የጀርመን ጥራት: SEVEN STAR ብራንድ፣ ለጥንካሬው እና ለጥራቱ የታወቀ።
​️ የ 2 አመት ዋስትና: ሙሉ ዋስትና ስላለው በልበ ሙሉነት ይጠቀሙ።
​ ፅድት ያለ ዲዛይን: ለማፅዳት ቀላል እና የወጥ ቤትን ውበት የሚጠብቅ።
​ ቀላል አጠቃቀም: ሰክቶ መጠቀም ብቻ!
​እንዳያመልጥዎ! ዋስትና ያለው እቃ ገዝተው እፎይ ይበሉ!
አሁኑኑ ይደውሉ!
​ሁኔታ: አዲስ (Brand New)
አካባቢ: አዲስ አበባ, ሜክሲኮ
ስልክ: 0900****** Show phone
Show Contact