Tiger Generator in Ethiopia

Price : 37,000.00 ETB

  • Posted
    1 week ago

Description

ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ታይገር የቤንዝል (Tiger gasoline) ጄኔሬተር  ነው። ይህ ጄኔሬተር  በአንፃራዊነት ከሌሎች የተሻለ ጄኔሬተር ነው ነው። ምክንያቱም ጄኔሬተሩ ድምፁ የማይረብሽ፤ ቤንዝል ቆጣቢ እንዲሁም የተኞቹም መለዋወጫ ዕቃዎቹ (spare parts) ገበያ ላይ መኖራቸው ጄኔሬተሩ ተመራጭ ያደርገዋል።

Type፦  Tiger
KWA፦ 3KW
status፦ NEW
Price፦ 37000ETB

ውድ ደንበኞቻችን ጄኔሬተሩ ለፈለጉት ነገር የሚያገለግል ሁለገብ ጄኔሬተር ነው።

ለምሣሌ ፦
ለትላልቅ ሆቶሎችና ሬስቶራንቶች
ለትምህርት ቤቶች
ለጋራ መኖርያ ቤቶች ( አፓርታማ እንዲሁም ለኮንዶሚንየም)
ለሆስፒታሎች
ለመዝናኛ ቦታዎች
ለሴቶች ፀጉር ቤቶች
ለወንዶች ፀጉር ቤት
ለስልክ ቤቶች
ለጌም ዞን እንዲሁም ለቢንጎ ቤቶች
ለፎቶ ቤቶች
ለቡቲኮች
ለቤተ-እምነቶች (ለቤተክርስቲያን እና ለመስጊድ)


ውደ ደንበኞቻችን አቅርቦታችንን ባሉበት የምናደርስ መሆኑ ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው። እንዲሁም በአካል መምጣት የምትፈልጉ ደንበኞቻችን ፒያሳ አትክልት ተራ ሕንፃ ላይ እንገኛለን። በተጨማሪም  ሶማሌ-ተራ   ቤቶ ሕንፃ ላይ እኛን ማግኘት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ
          0911****** Show phone
          0910****** Show phone
          0922****** Show phone


እንዲሁም ደግሞ የቴሌግራም ገፃችንን መመልከታ ይቻላል!

  https://... Show full contact
Show Contact