Hybrid inverter and lithium ion battery power backup in Ethiopia

Price : 340,000.00 ETB

Description

Low Voltage hybrid inverter&Lithium ion battery
በመብራት መቆራረጥ ተቸግረዋል? መፍትሄው እኛ ጋር አለ ዘመናዊ የሃይል አማራጭ ይዘንላችሁ መጥተናል
Shoto battery LiFePO4  5.12kwh,48v battery-100AH.
️ ጀነሬተርን የሚተካ በፀሐይ ኃይል (Solar Panel) እና በኤሌክትሪክ ሃይል ቻሪጅ የሚደረግ እጅግ ዘመናዊ #ሊትየም  ባትሪ (#Lithium_Battery )፤ Fully ቻርጅ ካደረገ ለተለያዩ ፍጆታዎች ያለምንም መቆራረጥ ለ24 ሰዓት ኃይል በመስጠት ከኤሌክትሪክ መቆራረጥ ችግር  ይገላገላሉ!!
  አገልግሎቱ( applicable areas)
️ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪናዎችን ቻርጅ ማድረግ
️ ማሞቂያ፣ ምድጃ፣ ፊሪጅ፣ካውያ
️ የልብስ ማጠቢያ ማሽን
️ ለቢሮዎች፣ማይክሮዌቭ ፣ ኮምፒውተር
️ በኤሌክትሪክ ኃይል ለሚሰሩ የቤት ውስጥ ዕቃዎች ኃይል መስጠት ይችላል!
Save money and protect the environment with our efficient solar Inverter.
High efficiency, stable performance, and affordable price.

ከ#5KW_100KW ባትሪ እና ኢንቨርተር ጀምሮ በሚፈልጉት የፍጆታ መጠን እናቀርባለን ለበለጠ መረጃ Contact us 0917****** Show phone ይደውሉ or
Inbox me on telegram:@GM21ML
Show Contact