compound apartment for sale price in Ethiopia

Price : 120,000.00 ETB

Description

በወለል 1 ቤት ያለው አፓርትመንት በቦሌ ቡልቡላ

ከቦሌ አየር መንገድ ጀርባ 60,000 ካሬ.ሜ ላይ ያረፈ መኖርያ መንደር ነው።

አፓርትመንቱ G+3 ሲሆን በወለል 1 ቤት ብቻ
ባለ 2 መኝታ 105.8 ካሬ

ባለ 3 መኝታ 123.1 ካሬ

በሙሉ ግንባታ የሚረከቡት

ማስረከቢያ ግዜ 1 አመት ነው።

‍️ግቢው ኮምፓውንድ ሲሆን መግቢያ እና መውጫ ቦታ ላይ 24 ሰአት የጥበቃ አገልግሎት ይሰጣል

ግቢው ኮምፓውንድ ሲሆን በተለይ ለልጆች እና ከፍ ያለ ፎቅ ለማይፈልጉ አመቺ ነው ።

️የቀሩን ቤቶች በጣም ውስን ስለሆኑ ቀድመው እዲጎበኙ እንጋብዛለን።

ለበለጠ መረጃና ለሳይት ጉብኝት ️0928****** Show phone
Show Contact