Appartment in Addis for sale & price in Ethiopia

Price : 14,900,000.00 ETB

Description

ቢያከራዩት በዶላር መልስው መሸጥ ቢፈልጉ ደግሞ እጥፍ ትርፍ የሚያገኙበት !

በአዲስ-አበባ መሀል ከተማ አዲሷ ካሳንችስ ላይ እጅግ ዘመናዊ እና ቅንጡ የመኖሪያ መንደር እየገነባ ነው ቤቶቹን እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ በ 10 % ቅድመ ክፍያ ብቻ በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው በመገዛት የቤት ባለቤት ይሁኑ ።

ካዛንቺስ የመኖሪያ መንደር በውስጡ :-

* 13,752 የመኖሪያ ቤቶች
ደረጃውን የጠበቀ ሞል
ተጠባባቂ ጀነሬተር
የከርሰ ምድር ውሀ
ሆስፒታል
ጅም እና ስፓ
አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
የጤና ማዕከል
አራት መዋለ ሕፃናት
የልጆች የመጫወቻ ቦታዎች
የህዝብ ፕላዛ
አረንጓዴ ቦታዎች
12,000 ተሽከርካሪ የሚያቆሙ ቤዝመንት ፓርኪንግ
ለእግረኛ እና ለብስክሌት ተጠቃሚዎች ምቹ የሆኑ መንገዶች

የካሬ አማራጮች ፦
ባለ 1 መኝታ 45,55,60 ካሬ
ባለ 2 መኝታ 80 ካሬ
ባለ 3 መኝታ 95,105,115 ካሬ
ባለ 4 መኝታ 140,160 ካሬ ሁሉም ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍሎች ያካተቱ ናቸው

፨ ማሳሰቢያ ፦ ቤቱን ከገዙ በኃላ ቤቱን እስኪረከቡ ድርስ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ እና ወለድ የለውም ።

ለበለጠ መረጃ ፦
0921****** Show phone WhatsApp/Telegram
Show Contact