ቧንቧ ዉሀ ማጣሪያ Water dispenser kent Uv+Uf deliver in Ethiopia

Contact seller for price

  • Posted
    6 hours ago
  • Brand
    GE
  • Condition
    New

Description

የጃር/የታሸገ ውሃ ወጪና እንግልት አማሮታል? ታዲያ ምን ይጠብቃሉ?

HIGH ENERGYUVRAY
KENT Ultra Storage UV+UF Purifier

PKENT UV+ሀF የቧንቧ ውሃ ማጣሪያን በቤትዎ ገጥመው አይገላገሉም??
KENT UV+UF ውሃ ማጣሪያ በኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ተፈትሾ 100% ባክቴሪያዎችን እንደሚገድል ተረጋግጦ ማስረጃ የተሰጠው ነው። 4 አይነት የማጥራት ሂደቶችን ስለሚጠቀም ማንኛውንም ቆሻሻዎችን፣ ውሃ ወለድ በሽታ አምጪ ተህዋስያንን እና አላስፈለጊ ጣዕምን ያስወግዳል።

የኬንት ውሃ ማጣሪያ አንዴ ከተገጠመ በኋላ እስከ አራት አመት ድረስ ያለምንም እንከን የሚሰራ ሲሆን በየአራት አመቱ ፊልተሮቹን ብቻ በመቀየርለረጅም ዘመን የሚያገለግል ውሃ ማጣሪያ ነው።
,000 birr Delivery Check Orders
የበለጠ መረጃ ይደዉሉ ሌሎች አሉ
ወደ ምትፈልጉት ቦታ አይነት እናደርሳለን
በካሽ አልያም በሞባይል ባንኪንግ
ከ2 ዓመት ዋስትናጋ ለገበያ አቅርበንላችኋል። ፈጥነው በመግዛት call me back
Show Contact