Dmc Realestate for sale & price in Ethiopia

Price : 88,246.00 ETB

Description

ሁልጊዜም ደንበኞቹን ለማስደሰት ደከመኝ የማይለው ድርጅታችን ዛሬም adia ነገር አለው


ልዩነታችን የሚታይ በመሆኑ የብዙዎች አይን ማረፊያ ሆነናል!
ይፍጠኑ የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!

️ #DMC Real Estate #ወቅቱን ባገናዘበ ቅናሽ ዋጋ ጥራታቸውን የጠበቁ ቤቶችን በተለያዩ ካሬ አማራጮች አቅርቦሎታል : :

️ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ዋጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!

ከስቱዲዮ እስከ ባለ አራት መኝታ
እንዲሁም የንግድ ሱቆችን ያካተተ

10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
60% የባንክ ብድር የተመቻቸለት

በተጨማሪም እስከ 30% የሚደርስ ልዩ ቅናሽ
ለየት የሚያደርገን ነገር
በአዲሱ የግንባታ ቴክኖሎጂ
አልዩሙኒየም ፎርም ወርክ መጠቀማችን
ቀላል በሆነ የአከፋፈል ሁኔታ የተመቻቸ እንዲሁም
2 የማብሰያ ክፍል ያላቸው
ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል, ስቶር እና የ ላውንድሪ ክፍሎች ያሏቸው።

የጋራ መገልገያዎች
አራት የመንገደኞች እና አንድ የእቃ አሳንሰር
አምስት የዋና ገንዳዋች
አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ
የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረግያ
ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ መገልገያ ቦታዎች
የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter)
ዘመናዊ የገበያ ማዕከል የስፖርት ማዘውተሪያ(ጂምናዚዬም) እና ሌሎችም

ዲኤምሲ ሪል እስቴት
ደስታዎ እዚህ ይጀምራል !!!

ለበለጠ መረጃ
0917****** Show phone ይደውሉ ።
Show Contact