jenn for sale & price in Ethiopia

Price : 659,000.00 ETB

Description

     #ጀንቦሮ ሪል እስቴት#


በ5 ዓመታት ዉስጥ 4 ፕሮጀክቶችን ገንብቶ ያስረከበዉ  ጀንቦሮ ሪል እስቴት
አሁን ደግሞ በከተማችን ተመራጭና ዲፕሎማቲክ መንደር በሆነዉ ሳር ቤት እና ቦሌ ቡልቡላ በሚገኙ ሳይቶቻችን ላይ አፓርትመንት ወይም የንግድ ሱቅ ሲገዙ እስከ 15% ቅናሽ ማድረጋችንን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነዉ!

ሳር ቤት ሳይት

️ የንግድ ሱቆች:-
ከ 3 ሚሊዮን ብር ጠቅላላ ዋጋ ጀምሮ
      በ 300 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ
️ ከ12 ካሬ ጀምሮ በፈለጉት የካሬ አማራጭ አለን

ለንግድ ማዕከላችን ብቻ
️ 5  ሊፍትና 2 እስኬለተር ያለዉ
️ የራሱ የሆነ በቂ የመኪና ማቆሚያ
️ሶስት ግዙፍ መዉጫና መግቢያ በሮች ያሉት

️ አፓርትመንት:-
ባለ 2 መኝታ ከ106 - 138 ካሬ
ባለ 3 መኝታ ከ150 - 183 ካሬ

ከ 5% ቀድመ ክፍያ ጀምሮ
   
ተጨማሪ አገልግሎቶች:

ጂም እና ስፓ
ሬስቶራንት
የልጆች መጫወቻ
ላይብረሪ
ጌም ዞን
ሲኒማ
አዳራሽ
10 ሊፍት
የገበያ ማእከል
የደህንነት ካሜራዎች
4 ቤዝመንት በቂ የመኪና ማቆሚያ
የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ስቴሽን
ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ
ተጠባባቂ ጀነሬተር
የከርሰ ምድር ውሃ
▫️5000 ካሬ የመዝናኛ ማዕከል በዉስጡ ያካተተ

እንዲሁም በቦሌ ቡልቡላ
የተጠናቀቁ አፓርትመንቶች እና የንግድ ሱቆችን አሉን

የምንገበያየዉ በኢትዮጵያ ብር ያለምንም ጭማሬ (without any price escalation) መሆኑ ተመራጭ ያደርገናል!

ለበለጠ መረጃና ለሳይት ጉብኝት
0933****** Show phone ይደዉሉ
Show Contact