ልዩ የድብልቅ እጣን | Premium Ethiopian Incense | ለቡና እና ለቤት for sale & price in Ethiopia

Price : 499.00 ETB Negotiable

  • Posted
    1 month ago
  • Condition
    New

Description

​ የተመረጡ እጣኖች: ጥራታቸውን የጠበቁ ምርጥ ምርጥ እጣኖች ድብልቅ።
​ ለቡና ፍቱን: የቡና ፕሮግራምዎን የሚያደምቅ እና የሚያሟላ ልዩ መዓዛ።
​ ለመንፈስ እርጋታ: ቤቱን በመልካም መዓዛ በመሙላት ሰላማዊ እና ዘና የሚያደርግ ስሜት ይፈጥራል።
​ በሁለት አይነት: እንደ ፍላጎትዎ በፎቶው ላይ የሚታዩትን ሁለት አይነት ድብልቆች መምረጥ ይችላሉ።
​የቤትዎን መዓዛ ይቀይሩ! አሁኑኑ ደውለው ይዘዙ!
Show Contact