apartments for sale & price in Ethiopia

Contact seller for price

Description

       
5-Star Luxury Apartment
Sheraton Hotel Standard
በቦሌ ፍላሚንጎ  ዋናው መንገድ ሐያት ሬጀንሲ ፊት ለፊት የሚገኝ

G + 35 ባለ 5 ኮከብ  የንግድ እና የመኖሪያ አፓርትመንት
እጅግ ዘመናዊ ህንፃ European Standard five star
      
ከባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 5 መኝታ

⭐ባለ አንድ መኝታ
82.66 m², 90.06m² & 92.69 m² 98.77m2,102.7m2,144.2m2

⭐ባለ ሁለት መኝታ
115.54m² , 119.69m² & 124.67m²,129.06m2,133.93,148.87m2,184.6m2

⭐ባለ ሶስት መኝታ
168.03 m², 180.93 m² & 190.65 m²,196.40

⭐Duplex
163.31 m², 155.72 m² & 301.26 m²

⭐Penthouse
384.8 m² , 605.96 m², 417.7 m²

⭐ግንባታው  19+ የደረሰ
8 እጅግ ዘመናዊ ትልልቅ ሊፍቶች እስከ 20 ሰዎችን  የመያዝ አቅም ያላቸው።

የቤት ውስጥ ከፍታ 3.75 ሜትር
በመጨረሻው ቴክኖሎጂ የሚጠናቀቅ (High-End finishing)
AU እንደተሰራበት በ Aluminium Cloud በቻይና ካምፓኒ የሚሰራ
12 ሚ.ሜ ድምፅ እና ሙቀት በማያስገባ የተፈጥሮ ብርሃኑን ብቻ ለይቶ በሚያስገባ መስታውት የሚሸፈን(Double glaze mirror)

️ 70% ባንክ ብድር ከአዋሽ ባንክ ጋር የተገናኘ።
️ቅድመ ክፍያ 15%።
️  በስጦታ ወይም በማስተላለፍ ለ3ኛ አካል መተካት ይችላል

⭐ እይታ View
⭐የውጪው በሙሉ አልመንየም የሚለበስ ሲሆን መስታወቶች በሙሉ ሙቀት ድምፅ የሚከላከሉ መሆናቸው


ለአለም ዓቀፍ ተቋማት AU, UN & ECA አማካይ ቦታ ላይ የሚገኝ
⭐5 ኮከብ አፓርትመንት ደረጃ መሆኑ 
Show Contact