temer properties for rent price in Ethiopia

Price : 6,900,000.00 ETB

Description

እንኳን አደረሳችሁ
ቴምር ሪልስቴት
በብዙ ልፋትና ድካም ያገኛችሁትን ገንዘብ ቤት ላይ ኢንቨስት ማድረግ ብልህነት ነው
በፍጥነት ,ጥራትና ታማኝነት  ከ 7 በላይ ሳይቶችን ገንብቶ በማስረከብ የሚታወቀው ቴምር ሪልስቴት  በዓልን ምክንያት በማድረግ እስከ 25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለመኖሪያ ምቹ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ በሆነው መሀል ከተማ ፒያሳ ሳይታችን ላይ
? ባለ 1መኝታ (63ካሬ)
ሙሉ ክፍያ = 6,930,000 ብር
ቅድመ ክፍያ = 10% (693,000 ብር)

2 መኝታ 75ካሬ
ሙሉ ክፍያ 7,875,000ብር
ቅድመ ክፍያ 787,500ብር


ባለ 3መኝታ (114ካሬ)
ሙሉ ክፍያ = 12,198,000 ብር
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,219,800 ብር)

* ቀሪውን 90% እስከ 16ዙር፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት
* 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 25% ቅናሽ አዘጋጅተናል
በቅርቡ አዳዲስ ሳይቶች
በሳር ቤት
ቄራ እና ቃሊቲ ሽያጭ እንጀምራለን።
ብዙ አማራጮች እኛ ጋር ያገኛሉ
በሀያት ፈረስ ቤት
በሀያት አቻንቴ
ሳቶቻችንም ውስን ቤቶችን ያገኛሉ።
የበዓሉ ቅኔሽ ተጠቃሚ ለመሆን


09-4****** Show phone
ይደውሉልን
Show Contact