ጀነሬተርን ያስቀሩ ሶላር ጀነሬተሮች in Ethiopia

Price : 120,000.00 ETB

  • Posted
    3 months ago

Description

ዘመኑ ጀነሬተር ወደ ሶላር ሀይል የተቀየረበት ነው

መብራት ያልገባባቸው አካባቢዎች በሶላር ሀይል አማካኝነት ከመብራት ሀይል ያልተናነሰ ሀይል እያገኙ ነው️
መብራት ጠፋ አልጠፋ ብሎ መጨነቀ ቀርቷል
ተቋማት ስራቸውን በሀይል መቆራረጥ ምክንያት ስራቸው አይስተጓጎልም🦾

እኛም ዘመኑን የጠበቁ የ ሶላር ምርቶችን በተለያዩ የሀይል አማራጮችን በአቅምዎ ልክ ለሚፈልጉት አገልግሎት አቅርበናል🥰


ለመኖሪያ ቤቶች
ለሆቴሎች
ለአፓርትመንቶች
ለባንኮች
ለአስጎብኚ ድርጅቶች
ለሆስፒታሎች
ለቢሮዎች
ለኮንዶሚኒየም
በኤሌክትሪክ መኪና ሽያጭ ላይ ለተሰመሩ ድርጅቶች
ለኢንተርኔት ካፌ
ለህትመት ቤቶች
አድቨርታይዚንግ ላይ ለሚሰሩ
️ ለቴሌኮም ሴክተርና ለፓንፖች
ለመኖሪያም ሆነ ለመስሪያ ቦታዎች ተስማሚ.                                            
ድምፅ  እንዲሁም የአየር ብክለት የሌለዉ።    
አነስተኛ ጥገና እና አስተማማኝ
አማራጭ የኃይል ማግኛ ዘዴ ያለዉ(ሶላር ኃይል)
ከጄነሬተር ጋር ሲነፃፀር አነስተኛ  ዋጋ
13 አመት የህይወት ጊዜ
የ5 አመት ዋስትና እና የ1 አመት ጥገና.
  call us️ 0977****** Show phone
              
Show Contact