Amibara property for sale & price in Ethiopia

Price : 8,750,000.00 ETB

Description

50% ባንክ ብድር የተመቻቸላቸው፣የተናጠል ካርታ ያላቸው ከምቹ የአከፋፈል ስርዓት ጋር ሁሉንም ፋሲሊቲዎች በአንድ ቦታ አሟልቶ የያዘ የመኖሪያ መንደር ከ887ሺ ብር ጀምሮ

ወዳጅነት ፓርክ ፊት ለፊት ሸራተን ሆቴል አጠገብ

36,000 ካሬ ላይ ያረፈ

    በኮፓውዱ ውስጥ ሁለት አይነት የግባታ ደረጃወች አሉ።

    1ኛ .85% ግንባታው የተጠናቀቀ  የተናጥል ካርታ የተዘጋጀለት ከ 50 bank ብድር እሚመቻችበት ሲሆን,

2ኛ. ቁፋሮ ላይ ያለ በሁለት አመት እሚረከቡት 

  የካሬ ዋጋ 125 ሽ እና 140ሽ

በ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ።

10% በላይ ለሚከፍልና በዶላር ለሚገዛ የተለየ ዲስካውት አሉን!!


በውስጡ መኖሪያ ቤቶችን ብቻ የያዙ 7 አፓርታማ , 11,000 ካሬ ላይ የሚያርፍ G+3 የገበያ ማዕከል እና ሁለት አፓርታማ እና G+44 Office tower ,
G+4 የጤና እና የመዝናኛ ማዕከል የበረዶ ላይ መንሸራተቻ እና የልጆች መጫወቻ ሜዳ ያካትታል ።

ያሉን የካሬ አማራጮች

ባለ1=71,83,91 & 96 ካሬዎች

ባለ2=130,132,139,146,14 & 163 ካሬዎች

ባለ3=177,187 & 211 ካሬዎች

ባለ4=211,212,221,222 &267  ካሬዎች።
እና እዲሁም
penthouse 535 ካሬዎች

*ባለ አንድ መኝታ*
አንድ መታጠቢያ
  .ጠቅላላ ስፋት=71ካሬ
  .ጠቅላላ ዋጋ=8,875,000 ብር

*ባለ ሁለት መኝታ ቤት*
ሁለት መታጠቢያ
አንድ የሰራተኛ ቤት
   • ጠቅላላ ስፍት: 130 ካሬ
   • ጠቅላላ ዋጋ: 16,250,000 ብር
   • ቅድሚያ ክፍያ(10%): 1,625,000 ብር

*ባለ ሶስት መኝታ ቤት*
ሁለት መታጠቢያ
አንድ የሰራተኛ  እና የሰራተኛ መታጠቢያ ቤት
ጠቅላላ ስፋ
Show Contact