ባለ 3መኝታ ሙሉ ለሙሉ ያለቀ ኖህ figa for sale & price in Ethiopia

Price : 14,500,000.00 ETB

Description

CMC : ፊጋ ° 14,499,000
-
3 beds / 2 baths / 3F / 115sqm
-
#ቤቱ
የሚገኘው ሲኤምሲ ፊጋ ኖህ ሪልእስቴት የገባው የመኖሪያ መንደር ውስጥ በሚገኝ G+4 ሆኖ  በተሰራ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ባለው ህንፃ ውስጥ ነው።

#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለው።

#አከፋፈል
ካሽ እና ባንክ
code fev
Phone: 0913****** Show phone
Show Contact