የሚከራይ ኮንዶሚኒየም ባልደራስ for rent price in Ethiopia

Price : 35,000.00 ETB

Description

1.ባለ 2 መኝታ
2. 81 ካሬ
3.ወደ ውስጥ ገባ ያላለ, ለግቢ በር በጣም ቅርብ
4. ሰፊ በረንዳ
5. የጥበቃ በር አለው ከዋናው ከቤቱ በር በተጨማሪ
6. ከቤት ውስጥም ውጪም በቅርቡ ቀለም የተቀባ
7. መብራት በተላይ ዳሞም ውሃ በስርዐት የሚመጣበት ሰፈር
8. ኪችን ካቢኔት አለው
9. መሃል ከተማ ለይ ያለ እና አስፈላጊ ቦታዎች በአቅራቢያው ያሉት (ሆስፒታል, ትምህርት ቤት, ካፌ, ሱፐር ማርኬት)
10. በጥበቃ በስርአት 24 ሰአት የሚጠበቅ ግቢ
11. ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ቦታ
12. ታክሲ ለማግኘት የሚቀርብ ሰፈር
- ኮሚሽን- 10%

For English speakers
1. Has 2 bedroom
2. 81 square meters
3. Close to main door of condominium compound, not deep to inside
4. Wide balcony through back
5. Has additional door for security purposes if u want it
6. Walls both inside and outside painted
7. Lights especially water comes well regularly
8. Has kitchen cabinets
9. In city center and has necessary places very close (hospitals, schools, cafes, supermarkets...)
10. Tightly guarded with professional guards and very safe compound
11. Wide parking area
12. Very Close to find taxi
- commission 10%
Show Contact