shop sale at Addis ababa piassa near adwa museum from temer real estate price in Ethiopia

Price : 3,150,000.00 ETB

Description

#አዲስ_አመት ምክንያት በማድረግ ወደ ሀገር ውስጥ ለገባቹ #ዲያስፓራዎች እንዲሁም አዲስ አመት ላይ ኢንቨስት ለማረግ ፕላን ላረጋቹ ደምበኞች ትክክለኛ ጊዜ በትክክለኛ ቦታ ይግዙ ።

ትልቅ ትርፍ የሚያስገኙ #ሱቆች መሀል አዲስአበባ #ፒያሳ
አድዋ ሙዝየም አጠገብ ከ #ቴምር_ሪልስቴት ይግዙ። ይደውሉ
09-1****** Show phone | 09-8****** Show phone Temer real estate

2 ቤዝመንት + G+5 የንግድ ሞል ለሱቅ እና ቢሮ የሚሆኑ
በ 18 ወር ተጠናቀው ስራ የሚጀምሩ
10,000 መኪና ማቆምያ ግዙፍ ተርሚናል ፊት ለፊት

ዋጋ እና አከፋፈል የቀሩን ሱቆች ላይ

️Ground outside አስፋልት ዳር
ሙሉ ክፍያ = 10ሚልዮን ብር
ቅድመ ክፍያ = 4 ሚልዮን

️Ground inside mall ሞል ውስጥ
ሙሉ ክፍያ 7 ሚልዮን ብር
ቅድመ ክፍያ = 2.8ሚልዮን ብር


️ 1ኛ ላይ ሞል ውስጥ | First Floor
ሙሉ ክፍያ =4.6 ሚልዮን ብር
ቅድመ ክፍያ = 2 ሚልዮን ብር

️2ተኛ ላይ ሞል ውስጥ | Second Floor
ሙሉ ክፍያ =4ሚልዮን ብር
ቅድመ ክፍያ = 1.5 ሚልዮን ብር

️3ተኛ ላይ ሞል ውስጥ | Third Floor
ሙሉ ክፍያ =3.5 ሚልዮን
ቅድመ ክፍያ = 1.2 ሚልዮን

ያለምንም ጭማሪ እና ወለድ በሀገራችን ብር ብቻ መሸጣችን
እንዲሁም ቀለል ባለ ግንባታው እያዩት ማስከፈላችን ልዩ
ያደርገናል ። በ 09-8****** Show phone በቀጥታ ይደውሉልን ።


#አዲስ_አመት #ለአዲስ_አመት #TEMERREALESTATE #DiasporaInvestment
Show Contact