JH Simex Real Estate for sale & price in Ethiopia

Price : 50,000,000.00 ETB

Description

የኢንተርኮንቲኔንታል እህት ኩባንያ የሆነው JH SIMEX REAL ESTATE
ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁና 50% የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው ባለ ሁለት መኝታ 125.26 ካሬ እንዲሁም ባለ ሦስት መኝታ 151.93 ካሬ አፓርትመንቶችና

በ484 ካሬ እና በ328 ካሬ ላይ ያረፉና ተገንብተው ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ ቪላዎችን ለሽያጭ አቅርቦልዎታል!!
ፈጥነው በእጅዎ ያስገቧቸው።
ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር
+251****** Show phone
+251****** Show phone
ይደውሉልን!!!
""ራእይዎ ተልዕኳችን ነው፤
መዳረሻችን ደሞ እርካታዎ ነው!!!""
Show Contact