Rato Gasoline Generator in Ethiopia

Price : 167,000.00 ETB

  • Posted
    2 months ago

Description

ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት Rato የቤንዝል ጄኔሬተር ነው። በቁልፍና በገመድ የሚስራ፤ በጥራቱ እጅግ ከፍ ያለና በአይነቱ ለየት ያለ ጄኔሬተር ነው። ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚያገለግል ጄኔሬተር ነው።
ለምሣሌ ፦
ለትላልቅ ሆቶሎችና ሬስቶራንቶች
ለዳቦ ቤቶቾ
ለትምህርት ቤቶች
ለጋራ መኖርያ ቤቶች ( አፓርታማ እንዲሁም ለኮንዶሚንየም)
ለሆስፒታሎች
ለመዝናኛ ቦታዎች
ለሴቶች ፀጉር ቤቶች
ለወንዶች ፀጉር ቤት
ለስልክ ቤቶች
ለጌም ዞን እንዲሁም ለቢንጎ ቤቶች
ለፎቶ ቤቶች
ለቡቲኮች
ለቤተ-እምነቶች (ለቤተክርስቲያን እና ለመስጊድ)

ውድ ደንበኞቻችን ጄኔሬተሩ ለፈለጉት ነገር የሚያገለግል ሁለገብ ጄኔሬተር ነው። ገዝተውን ቻው ሳይሆን አይበለውና ከእኛ የገዙት ጄኔሬተር የሆነ ብለሽት ቢያጋጥሞት እንኳን ኃላፊነት እንደምንወስድላችሁ ስንገልፅላችሁ በታላቅ ደስታ ነው።
ደንበኞቻችን ባሉበት እናደርሳለን!
Type፡ RatoKw፡ 8KW
Status: New
Model: 15500
And it's gasoline Generator
Price 155000ETB

Contact 0929****** Show phone
0911****** Show phone
               0910****** Show phone
Show Contact