innovation card game in Ethiopia for sale and price in Ethiopia

Price : 2,200.00 ETB

  • Posted
    2 months ago
  • Condition
    New

Description

ሁላችንም እንደምናውቀው የሀገራችን ጥንታዊነት እና የቀደምትነት ስልጣኔ ከሚመሰክሩ በጥናት የተረጋገጡ ቅርሶች መካከል የባህል ስፖርት ሆኖ የምናውቀው ገበጣ አንዱ ነው። እኔ ይህንን የእውቀት ቅርስ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የበለጠ እንዲለማመደዉ እና እንዲማርበት ከመፈለግ የተነሳ ለአጨዋዎት ቀላል ምቹ እና ተደራሽነት እንዲኖረው በሚል ሙሉ ህጉን እና ስርዓቱን በጠበቀ ሁኔታ ሉሲ ኳንተም ኢትዮጵያ (Lucy Quantum Ethiopia)በተሰኘ የፈጠራ የካርድ መጫዎቻ በመፍጠር ከሌሎች ጨዋታዎች በተጨማሪ ገበጣን በ14 ትንንሽ ካርዶች መጫወት እንድንችል ሆኖ ለገበያ ቀርቧል።
Show Contact