mosquionet for sale & price in Ethiopia

Price : 3,200.00 ETB

  • Posted
    2 months ago
  • Condition
    New

Description

ታላቅ ቅናሽ
️ በ 3200 ብቻ
አጎበር ዛንዚራ / mosquito net
️ Agober
ማስጠንቀቂያ: እይሸወዱ ብዙ አይነት አጎበር አለ
️ ትክክለኛውን አጎበር ለመለየት
ትክክለኛው 
ትክክል ያልሆነው

ትክክለኛው
ዙሪያ የራሡ የሆነ
  ️ ማቆሚያው የሚገጣጠም 16 ብረቶች
  ️ በቀኝና በግራ 8 ተገጣጣሚ ብረቶች
️ ከፊትና ከኋላ 8_6 ብረቶች ያሉት ነው

4 መገጣጠሚያ ፕላስቲክ ያለው ነው
4 ከላይ የሚሰኩ ጌጦች አሉት
6 መሠብሰቢያ አለው

ጨርቁ ለስላሳ ነው
ትክክል ያልሆነው
ብረቶች ደካማ ናቸው
ማስዋቢያ ጌጦችና እና መሠብሰቢያ የላቸውም

ጨርቁ ሻካራ ነው የወባ ትንኝ ያሳልፍል ኬሚካልም የተነከረ ነው
ጨርቁ ሰውነትን ከነካ ያሳክካል

ይህን በማየት ትክክለኛውን አጎበር ከትክክለኛ ቦታ ይግዙ

0947****** Show phone
       0902****** Show phone

አድራሻ መርካቶ
ያሉበት እናደርሳለን

ሙሉ ዝርዝር አሠቃቀል  telegram
t.mewhen1wish
Show Contact