የሚሸጥ for sale & price in Ethiopia

Price : 13,511,400.00 ETB

Description

በ መሀል ካሳንቺስ ላይ!

በ 10% ቅድመ ክፍያ!

የቀረውን በግንባታ ሂደት እየተመለከቱ በ 3 አመት ክፍያ!
                 ️በማስታወቅያ ዋጋ️

   አፓርታማው ያካተተው

  5 ወለል ቤዝመንት ፓርኪንግ,
በወለል 6 አባወራ
በቂ የግል የመኪና ማቆሚያ ያለው
9 አሳንሰሮች
ስታንድባይ የኤሌክትሪክ ጀነሬተሮች
የ24 ሰዓት የደህንነት ካሜራ ጥበቃ
ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ( garbage shooter )
የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያ ( fire alarm )
ዘመናዊ የጂም አገልግሎት
የከርሰምድር ዉሃ

የካሬ  አማራጮች
ባለ 2 መኝታ  -  132ካሬ

ለበለጠ መረጃ 
0972****** Show phone
0911****** Show phone
Show Contact