የልጆች መጫወቻ ታብሌት ለመጫወቻ እና መማሪያ game for sale and price in Ethiopia

Price : 7,600.00 ETB

  • Posted
    6 days ago
  • Condition
    New

Description

🪅ለልጆት ምን አይነት ስጦታ ልስጥ ብለው እንዳይጨነቁ 🪅🪄
‍‍‍Kids tablet ደረሰንሎታል መቆጣጠሪያ ያለው የልጆች መማሪያ ታበሌት(የልጆች መተገበሪ የተጫነለት

Wifi መጠቀም የሚያስችል
ልጆች አልባሌ ነገር እንዳያዩ የራሱ
ማቆጣጠሪያ ያለው
የፊትና የኃላ ካሜራ ያለው
4 GB RAM
32 GB ( Storage )
ተጨማሪ ሚሞሪ የሚወስድ
7 ኢንች HD ስክሪን
የፊት እና የ ኋላ ካሜራ ያለው
double bounded cover (ደብል የጀርባ ከቨር )
ጥርት ያለ ስክሪን
የልጆች መተግበሪያ የተጫነለት
fast quad processor ( ፈጣን የሆነ ፕሮሰሰር ያለው )
አንድሮይድ 8.0(Updatable) የተጫነበት
Price
32Gb/4ram .
. 7600

አስተማማኝ ባትሪ

blue light filterየልጆቾ ኣይን እንዳይጎዳ blue light filter ያለው
ለመማሪያ እና ለ ጌም ምቹ የሆነ


️ ለልጁ የተሻለውን ለሚመርጥ ወላጅ የቀረበ
Free DELIVERY
Call :- 0943****** Show phone
0984****** Show phone
Show Contact