በ ዲኘሎማቶች እና በመሪዎቹ መሰብሰቢያ for sale & price in Ethiopia

Price : 110,000.00 ETB Fixed

Description

በመሀል አዲስ አበባ አፍሪካ ህብረት ዋና መስሪያ ቤት ፊትለፊት @G+23 መንታ ህንጻ 75%ግንባታው የተጠናቀቀ
ህንጻው የሚያሟላቸው
*መዋኛ ገንዳ
*standby generator
*security camera
*gym&spa
*terrace
*5 basment
*2 መኪና ድረስ ማቆሚያ ለ እያንዳንዱ አባወራ
*የተናጠል ካርታ ያለው
#ማስረከቢያ ጊዜ
*አንድ አመት ተኩል
#አከፋፈል
*25% ቅድመ ክፍያ ሌላው በ 3አመት ጊዜ ውስጥ የሚከፈል
Show Contact