Sale for sale & price in Ethiopia

Price : 7,800,000.00 ETB

Description

Amibara property ( አስደሳች ዜና) 50% ባንክ ብድር የተመቻቸላቸው፣የተናጠል ካርታ ያላቸው ከምቹ የአከፋፈል ስርዓት ጋር ሁሉንም ፋሲሊቲዎች በአንድ ቦታ አሟልቶ የያዘ የመኖሪያ መንደር ከ887ሺ ብር ጀምሮ

ወዳጅነት ፓርክ ፊት ለፊት/ ሸራተን ሆቴል አጠገብ

36,000 ካሬ ላይ ያረፈ

    በኮፓውዱ ውስጥ ሁለት አይነት የግባታ ደረጃወች አሉ።

    1ኛ .85% ግንባታው የተጠናቀቀ  የተናጥል ካርታ የተዘጋጀለት ከ 50 bank ብድር እሚመቻችበት ሲሆን,

2ኛ. ቁፋሮ ላይ ያለ በሁለት አመት እሚረከቡት 

  የካሬ ዋጋ 125 ሽ እና 140ሽ

በ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ።

10% በላይ ለሚከፍልና በዶላር ለሚገዛ የተለየ ዲስካውት አሉን!!


በውስጡ መኖሪያ ቤቶችን ብቻ የያዙ 7 አፓርታማ , 11,000 ካሬ ላይ የሚያርፍ G+3 የገበያ ማዕከል እና ሁለት አፓርታማ እና G+44 Office tower ,
G+4 የጤና እና የመዝናኛ ማዕከል የበረዶ ላይ መንሸራተቻ እና የልጆች መጫወቻ ሜዳ ያካትታል ።

ያሉን የካሬ አማራጮች

ባለ1=71,83,91 & 96 ካሬዎች

ባለ2=130,132,139,146,14 & 163 ካሬዎች

ባለ3=177,187 & 211 ካሬዎች

ባለ4=211,212,221,222 &267  ካሬዎች።
እና እዲሁም
penthouse 535 ካሬዎች

*ባለ አንድ መኝታ*
አንድ መታጠቢያ
  .ጠቅላላ ስፋት=71ካሬ
  .ጠቅላላ ዋጋ=7,810,000 ብር
. ቅድመ ክፍያ(10%)= 781,000 ብር
ቀሪውን በ10 ዙር ቀስ ብለው እሚከፍሉት

*ባለ ሁለት መኝታ ቤት*
ሁለት መታጠቢያ
አንድ የሰራተኛ ቤት
   • ጠቅላላ ስፍት: 130 ካሬ
   • ጠቅላላ ዋጋ: =14,300,000 ብር
Show Contact