አያት ሎሚያድ በ ካሬ 95 ሺ ብር የቤት ባለቤት ይሁኑ for sale & price in Ethiopia

Price : 8,170,000.00 ETB

  • Posted
    2 months ago

Description

Temer properties
ሁሉም ሽያጮች በኢትዮጵያ ብር ናቸው

አያት ላይ 3 ሳይቶች አሉን
አያት አደባባዩ ጋ 85% ግንባታው የደረሰ
B+G+15
በቅድመክፍያ ለሚከፍል 95,000(በ1 አመት ከ6 ወር ከፍለው ለሚጨርሱ)
105,000 በ36 ወራት እየኖሩበት ለሚከፍሉ
ቅድመ ክፍያ 30%
ባለ3 መኝታ
141,181,198,214 ካሬ

የመረከቢያ ጊዜ 1 አመት

ፈረስ ቤት ሳይት በካሬ 95,000 ነው
2B+G+16+ terrace
ባለ2 እና ባለ3 መኝታ
ባለ 2 መኝታ 86 ,88 ካሬ
ባለ 3 መኝታ  106,108,110,119,121 ካሬ
ቅድመ ክፍያ 10%
መረከቢያ ጊዜ 2አመት

አቻንቴ ሳይት ሎሚያድ ከፍ ብሎ
B+G+10 + terrace
በካሬ 110,000
ባለ3 መኝታ (111,119,120,123,137 ካሬ)
ቅድመክፍያ 10%
መረከቢያ ጊዜ 1አመት
Show Contact