lux addis properties for sale & price in Ethiopia

Price : 2,840,000.00 ETB

  • Posted
    2 months ago

Description

ዘመናዊና ቅንጡ  የንግድ ሱቆችን በከተማችን ቁልፍ ቦታዎች እየገነባ የሚገኘው kavod commercial 
6  ኪሎ አፍንጮ በር ላይ እጅግ ዘመናዊ የንግድ ሞል ይዞላችሁ መቷል
ቀድመው ለሚመጡ ታላቅ ቅናሽ ተዘጋጅቷል 
ዘመናዊ ዲዛይን
ከ 9 ካሬ ጀምሮ
ከ 2ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍያ ጀምሮ
ከ ግራውንድ እስከ 7ኛ ፎቅ 
ቅድመ ክፍያ 20% ብቻ
ከ 2-3 ዓመት የሚከፈል 50% ከወለድ ነፃ የብድር አገልግሎት 
የህንፃው አገልገሎቶች
የስኬቲንግ ቦታዎች
24 የሚሰራ ጀነሬተር
ፈጣን ኢንተርኔት አገልገሎት
ዘመናዊ አሳንስሮች
ካፌ እና ሬስቶራንቶች
360° የ24 ሰዓት የደህንነት ጥበቃ
ጌም ዞን
ስቶር
የተንጣለለ ቴራስ
የዳማ መጫወቻ ቦታዎች
ጂምናዝየም 
  ሳይት ለማየት ወይም ስለ አከፋፈል በቂ መረጃ ለማግኘት ይደውሉ 
 +251****** Show phone
Show Contact