ለሽያጭ የቀረባ ባለ 1 መኝታ ኮንዶሚኒየም ቤት for sale & price in Ethiopia

Price : 3,800,000.00 ETB Negotiable

Description

⭕️ አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቤት

አድራሻ:አራብሳ 20/80 ኮንዶሚንየም
አስፓልት ዳር 15 የሚባለው ሰፈር
ነባሩ ሳይት ላይ
     ንግድ ባንክ አጠገብ
     ባለ 1 መኝታ ቤት
      ወለል:  3ኛ ፎቅ ላይ
       ስፋት: 54 ካሬ
        እዳ የዘጋ ካርታ የያዘ
          ስም መዞር የሚችል
            ዲጂታል ካርታ ያለው
             ዋጋ: - 3.9
              ጽድት ብሎ የተሰራ
           መንገድ ዳር
          ሰፈሩ ለመኖሪያ ምቹ
         ጥሩ ግቢ ያለው
       15 ሺ ብር የተከራየ
     ቪዲዮው ትክክለኛ የቤቱ ነው
ቤቱን ለማየት ለዋጋ እና ተጨማሪ መረጃ

     ️  0921****** Show phone

በቴሌግራም ️ https://... Show full contact
Show Contact