Surge Protector Socket ️ for sale & price in Ethiopia

Price : 1,200.00 ETB

  • Posted
    2 weeks ago
  • Condition
    New

Description

አለም አቀፍ (universal) ሶኬቶች ያሉት ሲሆን ለቲቪ ️፣ ለኮምፒውተር ፣ ለስልክ ፣ ለጌሞች ... ለሁሉም ነገር ይሆናል! ከፍተኛ ጥበቃ: ፊውዝ ስላለው እቃዎችዎን ከድንገተኛ የቮልቴጅ መጨመር እና ከመብረቅ አደጋ ይጠብቃል።
​️ የ 3 አመት ዋስትና: በጥራቱ የሚተማመኑበት እና ዋስትና ያለው እቃ።
​ 8 ሶኬቶች: ለሁሉም እቃዎችዎ የሚሆን በቂ ሶኬት በአንድ ላይ።
​ በብዛትና በፍሬ: እንደፍላጎትዎ መግዛት ይችላሉ።
Show Contact