inverter,battery and solar panel price in Ethiopia

Price : 330,000.00 ETB

  • Posted
    2 months ago

Description

️በመብራት መቆራረጥ ተቸግረዋል?️
ዘመናዊ ሀይል አማራጭ ይዘንሎት መተናል

በጀነሬተር ድምፅና የነዳጅ ወጪ ተማረዋል?
ኤሌክትሪክ ያልተዳረሰበት አከባቢ ነው
      የሚኖሩት?
ይህንን ዘርፈ ብዙ ችግር መፍትሄ
     ለመሰጠት ሌላ አማራጭ እያሰቡ ነዉ?
ከጀነሬተር እጅጉን የተሻለ backup Solar 
      system ለዚህ ሁሉ መፍትሄ ይሰጦታል።

  750wh ጀምሮ እስከ ሚፈልጉት kw
       ድረስ በሚፈልጉት የ ሃይል አማራጭ።

ከገበያዉ ምን ይለየናል?

1.በዘመኑ የመጨረሻ የባትሪ ቴክኖሎጂ
   ውጤት ሊትየም (LiFePo4 Lithium
   Battery )በምርቶቻችን መጠቀማችን።
2.ከ5 አይነት በላይ አለም አቀፍ ብራንዶች
መያዛችን(Sako,shoto,Deye,SREN
and Must
3.ገበያ ላይ ካለዉ ምርት በተለየ ኢንቨርተር ፣
   ባትሪው እና መቆጣጠሪያ ሲስተሙ በአንድ
   ላይ  ( all in one) ሆኖ ላጠቃቀም
   እንዲመች ሆኖ መምጣቱ ።
4. hybrid system በመሆኑ።
5. በመካከለኛ እና በከፍተኛ የ ሃይል አማራጭ
መገኘቱ(By single and Three phase)
ለመኖሪያም ሆነ ለመስሪያ ቦታዎች
ተስማሚ።                          
ድምፅ  እንዲሁም የአየር ብክለት
       የሌለዉ።  
  አነስተኛ ጥገና እና አስተማማኝ
  ከጄነሬተር ጋር ሲነፃፀር አነስተኛ  ዋጋ
12 አመት የህይወት ጊዜ
5 yrs warranty and 1yr free
maintenance

አድራሻ: አዲስ አበባ

ስልክ: 0923****** Show phone
              : 0979****** Show phone
Show Contact